We repair and maintain heavy motor vehicles including IVECO, SINO, and other trucks with quality and integrity.
አይቪኮ፣ ሲኖ እና ሌሎች የጭነት መኪናዎችን ጨምሮ ከባድ ተሽከርካሪዎችን እናጠግናለን። በተጨማሪም የኢንጂነሪንግ እና የፕሮጀክት አማካሪ አገልግሎት እንሰጣለን።
Repair & Maintenance
General repair and maintenance – የተሸከርካሪዎች አጠቃላይ ሰርቪስ
Engine and transmission overhauling – የሞተር እና ካምብዮ ጥገና